📋 Admission

How to Register at Saint Joseph Catholic School, Adama

እንኳን ወደ ቅዱስ ዮሴፍ ካቶሊክ ትምህርት ቤት አዳማ በደህና መጡ

🏫 Kindergarten

Nursery & Upper Kindergarten (Age 4+)

Requirements

  • Age: Child must be 4 years old by the start of the academic year
  • Birth Certificate: Official copy required
  • Vacancy: Subject to available seats
  • Priority: Siblings of current students get priority

መስፈርቶች

  • ዕድሜ: አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች ለሚመዘገቡበት የትምህርት የትምህርት ዘመን እድሜያቸው 4 መሙላት አለብት
  • የልደት የምስክር ወረቀት: ከወሳኝ ኩነት የልደት የምስክር ወረቀት ማቅረብ እና የከትባት የምስክር ወረቀት ማቅረብ ያስፈልጋል
  • ክፍት ቦታ: ትምህርት ቤቱ በሚያወጣው ማስታወቂያ ላይ የተመሰረተ ይሆናል
  • ቅድሚያ: የነባር ተማሪዎች ወንድም/እህት ቅድሚያ ያገኛሉ
Contact: Mrs. Frehiwot Getachew - Kindergarten Director +251-911-381289

📚 Elementary School

Grade 1 - 8

Requirements

  • Entrance Exam: Required for all new students
  • Minimum Average: 75% or above from the last two years of results
  • Conduct: Must have "A" conduct grade
  • Rules: Parents must read and accept all student conduct rules
  • Note: No new admission for Grade 6, 8 (National Exam years)

መስፈርቶች

  • የመግቢያ ፈተና: ለሁሉም አዲስ ተማሪዎች ያስፈልጋል
  • ዝቅተኛ አማካይ: ከቀድሞ ትምህርት ቤት ካለፉት ሁለት ዓመታት ውጤቶች 75% እና በላይ
  • ስነምግባር: "A" የስነምግባር ውጤት ሊኖረው ይገባል
  • ሕጎች: ወላጆች ሁሉንም የተማሪ ስነምግባር ሕጎች ማንበብ እና መቀበል አለባቸው
  • ማስታወሻ: ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል አዲስ ምዝገባ የለም (ብሔራዊ ፈተና ዓመታት)
Contact: Mr. Desalegn Timerga - Elementary Director +251-911-549983

🎓 High School

Grade 9 - 12

Requirements

  • Entrance Exam: Required for all new students
  • Minimum Average: 75% or above from the last two years of results
  • Conduct: Must have "A" conduct grade
  • Rules: Parents must read and accept all student conduct rules
  • Note: No new admission for Grade 12 (National Exam year)

መስፈርቶች

  • የመግቢያ ፈተና: ለሁሉም አዲስ ተማሪዎች ያስፈልጋል
  • ዝቅተኛ አማካይ: ከቀድሞ ትምህርት ቤት ካለፉት ሁለት ዓመታት ውጤቶች 75% እና በላይ
  • ስነምግባር: "A" የስነምግባር ውጤት ሊኖረው ይገባል
  • ሕጎች: ወላጆች ሁሉንም የተማሪ ስነምግባር ሕጎች ማንበብ እና መቀበል አለባቸው
  • ማስታወሻ: 12ኛ ክፍል አዲስ ምዝገባ የለም (ብሔራዊ ፈተና ዓመት)
Contact:Mr. Demelash Demisse - High School Director +251-911-803697

☀️ Summer Program

የክረምት ትምህርት ፕሮግራም

Requirements

  • Conduct: Must have "A" conduct grade
  • Note: Summer program runs during the break

መስፈርቶች

  • ስነምግባር: "A" የስነምግባር ውጤት ሊኖረው ይገባል
  • ማስታወሻ: የክረምት ፕሮግራም በዕረፍት ጊዜ ይካሄዳል

📝 Registration Form

የምዝገባ ቅጽ